JESUS OUR SALVATION - AMHARIC EDITION
Por F. WAYNE MAC LEOD
Estado: NUEVO
Vendido por Singular Libros
Envío desde Murcia, España Península lo tendrás en Transporte vendedor profesional
Otros vendedores (nuevo y usado) desde 9,90 €
Sinopsis
ብዙ ጊዜ መዳናችን በሕይወታችን የተፈጠረ አንድ ክስተት አድርገን እንናገራለን፡፡ አንዳንድ አማኞች ሕይወታቸው የተቀየረበትን ጊዜ እና ሁኔታ እንኳን ሊጠቁሙ ይችላሉ። ያ ክስተት አስደናቂ ቢሆንም መዳን ከተሞክሮ ይልቅ ለአንድ ሰው የበለጠ ትርጉም እንዳለው ልናገር እወዳለሁ። ጌታ ኢየሱስ የሚሰጠን ደህንነትን ብቻ ሳይሆን እርሱ ራሱ መዳናችን ነው ወደሚለው ሃሳብ እመጣለሁ።ያለ ጌታ ኢየሱስ መዳናችን አውን ሊሆን አይችልም ነበር። በዚህ ሂደት ውስጥ በማንኛውም ጊዜ የክርስቶስን ማንነት ካስወገድን ያለ ተስፋ እንጠፋለን። እርሱ የኃጢአታችን ዋጋ ነው። እርሱ በአብ ዘንድ እንድንቆም የሚያደርገን ድፍረታችን ነው። እርሱ የክርስትናን ሕይወትን ለመኖር የሚያስችለን ኃይላችን ነው። ስለ መዳን ስንናገር የጌታ ኢየሱስን ማንነት እናያለን።በዚህ ጥናት ኢየሱስ ክርስቶስ መዳኛችን መሆኑን ለመመልከት ጊዜ እወስዳለሁ። ዓላማዬ እያንዳንዱ የማንነታችን ገጽታ በእርሱ ብቻ እንደሚገኝ ማሳየት ነው።
Especificaciones del producto
Reseñas sobre JESUS OUR SALVATION - AMHARIC EDITION
Comparte tu experiencia con la comunidad lectora.
0 Reseñas
5 0
4 0
3 0
2 0
1 0
Sólo por opinar entras en el sorteo mensual de tres tarjetas regalo valoradas en
20€
Publicar una opinión supone haber leído y aceptado las
bases del sorteo
"Tu opinión tiene premio".